በቤተክርስቲያናችን የሚሰጡት አገልግሎቶች
የደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በስዊድንና በጎረቤት ሃገር ለሚኖሩ የእምነት ተከታዮቿ አስፈላጊውን አገልግሎት በመስጠት ላይ ትገኛለች። ቤተክርስቲያኒቱ ከምትሰጣቸው ዋናዎቹ አግልግሎቶች የሚከተሉት ናቸው።
- ክርስትና
- ሠርግ
- ፍትሃት
የበለጠ መረጃ
ቤተክርስቲያናችን የምተሰጣቸውን አገልግሎቶች አስመልክቶ በቅርቡ የበለጠ መረጃ እናወጣለን። ከላይ በተዘረዘሩት አገልግሎቶች ለመጠቀም አስፈላጊው የሆነውን ማመልከቻ አስቀድሞ መሞላት ስላለበት ምዕመኑ እያንዳዱን አገልግሎት በተመለከተ የማመልከቻ ቅፅ በቀላሉ ማግኘት እያንዲያስችል ይህንንም እዚሁ ድህረ ገጽ ላይ እናውጣለን።
ወደ ፊት ከዚህ በተሻለ መልኩ አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችል አስተያየታችሁ አይለየን።
