በታላቅ ድምቀት ተከበረ
ብፁዕ አባታችን አባ ኤልያስ በአውሮፓ፣ በምስራቅና ደቡብ አፍሪቃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት
የቅዱስ ሚካኤል ታቦት ለመጀመሪያ ጊዜ በስቶክሆልም ደብረሰላም ቤተክርስቲያን ገብቶ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ። በእለቱም የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላም
አሰቃቀል ሥነ ስርዐት ለመጀመሪያ ጊዜ በቤተክርስቲያናችን ቅፅር መውለብለብ ቀኑን ልዩ አስገራሚና ድርብ በዓል አድርጐ ውልዋል።
ይህ በዝግጅቱ ልዩ የሆነው በዓል ምን ይመስል እንደነበር ከታች ባስቀመጥነው ምስል፣ ቪድዮና ስነ ጽሑፍ ይመልከቱ፡
አንደኛው ክፍል
ሁለተኛው ክፍል
ሦስተኛው ክፍል
