ቃል አዋዲ ሳምንታዊ የራዲዮ ሥርጭት

የቃል አዋዲ ድምጽ ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት እስከ ሶስት ሰዓት ወይም በስዊድን ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ ስምንት እስከ ዘጠኝ የሚተላለፍ የራዲዮ ስርጭት ነው። ይህም የራዲዮ ስርጭት በስዊድን እና በመላው አለም ለሚኖሩ በቀላሉ ማድመጥ እንዲቻል በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ይተላለፋል።


ራዲዮ በቀጥታ ለማዳመጥ ይህንን ይጫኑ።